Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 515 results
Daily Weather Report 24 Sep 06
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አጋማሸ፣ በመካከለኛው እና በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን፤ የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ አዊ፣ ደቡብ ወሎ፣…
Daily Weather Report 24 Sep 05
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በደቡብ፣ በመካከለኛው እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን፤ የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ …
Daily Weather Report 24 Sep 04
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የትግራይ፤ አማራ፤ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፤ ኦሮሚያ፤ ሰሜን ሶማሌ፣ ማዕከላዊ እና ደቡብ ኢትዮጵያ እንዲሁም በምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም …
Daily Weather Report 24 Sep 03
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር የሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ደቡብ ምስራቅና ምስራቅ ትግራይ ዞኖች፤ ሰሜን፣ ደቡብና…
Daily Weather Report 24 Sep 02
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የማዕከላዊ፣ ደቡብና ደቡብ ምስራቅ ትግራይ ዞኖች፤ ሰሜንና ማዕ…
Daily Weather Report 24 Aug 31
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የደቡብና ደቡብ ምስራቅ ትግራይ ዞኖች፤ ሰሜንና ማዕከላዊ ጎንደ…