Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 563 results
Daily Weather Report 25 Feb 13
በትናንትናዉ ዕለት በምዕራብ ትግራይ፣ በምዕራብ አማራ እና በምዕራብ ኦሮሚያ የተሻለ የደመና ሽፋን የነበራቸው ሲሆን ከዚሁ ጋር በተያያዘም በሽሬ፣ በደባርቅ፣ በነጆ፣ በአንገርጉትን፣ በአይራ፣ በአርጆ እና በቡሬ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በ…
Daily Weather Report 25 Feb 12
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የማዕከላዊ፣ ደቡብ ምስራቅ እና ምስራቅ ትግራይ ዞኖች፤ የደቡብ ጎንደር እና ሰሜን ወሎ ዞኖች፤ የኢሉባቦር፣ ቄለ…
Daily Weather Report 25 Feb 11
በትናንትናዉ ዕለት በምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና በሲዳማ የተሻለ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በኢጃጂ፣ በበደሌ፣ በጋቲራ፣ በጭራ፣ በጎሬ፣ በቁልምሳ፣ በሀዋሳ፣ በእምድብር፣ በሆሳዕና እና በወራቤ ከቀላል እስከ መ…
Daily Weather Report 25 Feb 10
በትናንትናው ዕለት በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ፣ በሰሜን ምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በኮንሶ እና በዲላ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል:: በሌላ በኩል በሰሜን እና ሰሜን ምዕራብ የሀገራችን…
Daily Weather Report 25 Feb 09
በትናንትናዉ ዕለት በምዕራብ፣ በመካከለኛው እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በጪራ እና በቴፒ ቀላል መጠን ያለዉ ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል የተቀሩት የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ፀሃ…
Daily Weather Report 25 Feb 08
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ ምስራቅ እና በምስራቅ የሀገራችን ክፍሎች ላይ ፀሃያማና ሞቃታማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ በሌላ በኩል በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ አ…