Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 563 results
Daily Weather Report 25 Feb 25
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ ትግራይ፣ ምዕራብ አማራ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ምዕራብ ኦሮሚያ፣ ጋምቤላ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በአንዳንድ አከባቢዎቻቸው ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ በሌላ በኩል በጋምቤላ፣ በፉኚዶ፣ በገዋኔ እና በጎዴ የቀኑ ከፍተኛ የ…
Daily Weather Report 25 Feb 24
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ሳሳ ያለ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ በሌላ በኩል በመተማ፣ በፓዌ፣ በሸርኮሌ፣ በጋምቤላ፣ በፉኚዶ፣ በሰመራ፣ በአዋሽ አርባ፣ በቴፕ፣ በሳዉላ፣ በምዕራብ አባያ፣ በቀብ…
Daily Weather Report 25 Feb 23
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ በሌላ በኩል በምዕራብ አበያ፣ በአርባ ምንጭ፣ በኮንሶ፣ በመተሓራ እና በጎዴ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ35°C በላይ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
Daily Weather Report 25 Feb 22
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በሰሜን የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደንግላ እና በጎሬ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በጋምቤላ፣ በፉኚዶ፣ በላሬ፣ በቴፒ፣ በተርጫ፣ በአ…
Daily Weather Report 25 Feb 21
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን ምዕራብ እና በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአዲግራት፣ በስንቃጣ፣ በደብረታቦር፣ በዳንግላ እና በጎሬ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው …
Daily Weather Report 25 Feb 20
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በጋቲራ እና ጭራ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በፉኝዶ፣ በጋምቤላ እና በጎዴ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ40°C በላይ ሆኖ ተመዝግ…