Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 563 results
Daily Weather Report 25 Mar 04
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በምዕራብና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ማይጨው፣ ጽጽቃ፣ ላሊበላ፣ ሞጣ፣ የትኖራ፣ እንዋሪ፣ ፍቼ፣ አርጆ፣ አልጌ፣ ጎሬ፣ በደሌ፣ ሊሙገነት፣…
Daily Weather Report 25 Mar 03
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በነቀምቴ፣ በበደሌ፣ በጋቲራ፣ በፉኚዶ፣ በአማን እና በዲላ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ …
Daily Weather Report 25 Mar 01
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን የተስተዋለባቸው ሲሆን በጊዳያና፣ ነቀምቴ፣ አልጌ እና ቡሬ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ነበራቸው፡፡ በሌላ በኩል በጋምቤላ፣ ፉኝዶ እና በጎዴ የቀኑ ከፍ…
Daily Weather Report 25 Feb 28
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አጋማሽ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተሻለ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአይራ፣ በአርጆ፣ በበደሌ፣ በጋቲራ፣ በጭራ፣ በማሻ እና በወላይታ ሶዶ ከቀላል እስከ መካከለ…
Daily Weather Report 25 Feb 27
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ በመሆኑም በአሶሳ፣ ጋምቤላ፣ ቡሬ፣ ጎሬ፣ አርጆ እና ማሻ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በጋምቤላ፣ ላሬ፣ ፓዌ፣ መ…
Daily Weather Report 25 Feb 26
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ በሌላ በኩል በጋምቤላ፣ መተማ፣ ገዋኔ እና በጎዴ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ38°C በላይ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡