Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 424 results
Daily Weather Report 24 Oct 03
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በጎንደር፣ ባህር ዳር፣ ዳንግላ፣ ላሊበላ፣ መካነሰላም፣ ጨፋ፣ ማጀቴ፣ እን…
Daily Weather Report 24 Oct 02
በትናንትናው ዕለት ትግራይ፤ አማራ፤ አፋር፤ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፤ ጋምቤላ፤ ኦሮሚያ፤ ሲዳማ፤ ሰሜን ሶማሌ፤ ደቡብ ምዕራብ፣ ደቡብና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ እንዲሁም ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜን ምዕራብ፣…
Daily Weather Report 24 Sep 01
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን፤ የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ ደቡ…
Daily Weather Report 24 Sep 29
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም እና ደቡብ ወሎ ዞኖች፤ የጅማ፣ ኢሉባቦ…
Daily Weather Report 24 Sep 30
በትናንትናው ዕለት በሰሜንና ምዕራብ አማራ፤ በቤንሻንጉል ጉሙዝ፤ በጋምቤላ፤ በኦሮሚያ፤ በሲዳማ፤ በሰሜን ሶማሌ፤ በደቡብ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜንና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ፣ ምዕራብ ጎጃም እና …
Daily Weather Report 24 Sep 28
በትናንትናው ዕለት በትግራይ፤ በአማራ፤ በኦሮሚያ፤ በሲዳማ፤ በደቡብ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ማዕከላዊና ደቡብ ምስራቅ ትግራይ ዞኖች፤ የሰሜን፣ ምዕራብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎ…