Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 424 results
Daily Weather Report 24 Nov 07
በትናንትናው ዕለት በደቡብ እና ምስራቅ ትግራይ፣ በምስራቅ አማራ፣ በአፋር እና በምስራቅ እና ደቡብ ኦሮሚያ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም አጽቢ፣ ማይጨው፣ ላሊበላ፣ ወገልጤና ፣ ስሪንቃ፣ ጋምቤላ፣ ወራቤ፣ ጊኒር …
Daily Weather Report 24 Nov 06
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ቻግኒ፣ላይበር፣ አይራ፣ አርጆ፣ ኢጃጂ፣ በደሌ፣ ጎሬ፣ ጭራ፣ አደሌ፣ ቦሬ፣ ጋምቤላ፣ ፉኝዶ፣ ቴፒ፣ አማን፣ ተርጫ እና ሳውላ…
Daily Weather Report 24 Nov 04
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ቡለን፣ አሶሳ፣ ጋምቤላ፣ ላይበር፣ ደባርቅ፣ ጊምቢ፣ ነቀምቴ፣ ሻምቡ፣ በደሌ፣ አለምተፈሪ፣ ቡሬ፣ ጎሬ፣ ጋቲራ፣ ጭራ፣ ሶኮሩ…
Daily Weather Report 24 Nov 03
በትናንትናው ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብ፤በመካከለኛው፣በምስራቅ እንዲሁም በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ሆሮጉድሩና ምስራቅ ወለጋ፣ አር…
Daily Weather Report 24 Nov 02
በትናንትናው ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብ፤በመካከለኛው፣በምስራቅ እንዲሁም በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የመተከል ዞን፤ የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ሆሮጉድሩና ምስራ…
Daily Weather Report 24 Nov 01
በትናንትናው ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብ፤ ደቡብ ምስራቅ እንዲሁም በምዕራብ አጋማሽ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የመተከል እና አሶሳ ዞኖች፤ የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ቄለም፣ …