Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 424 results
Daily Weather Report 24 Nov 20
በትናንትናው ዕለት በጥቂት የምዕራብና ምስራቅ አማራ፣ምዕራብ፣ምስራቅና ደቡብ ኦሮሚያ፣ ጋምቤላ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኢትዮጵያ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ላይበር፣ ስሪንቃ፣ ጨፋ፣ ኤሊ…
Issued on: Nov. 20, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Nov 19
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደብረብርሀን፣ በሾላገበያ፣ በቡኢ፣ በደባርቅ እና በወረኢሉ የቀኑ ዝቅተኛ …
Issued on: Nov. 19, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Nov 18
በትናንትናው ዕለት  ጋምቤላ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ጋምቤላ ከቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየ…
Issued on: Nov. 18, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Nov 17
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አማራ፣ ምዕራብ ኦሮሚያ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በቻግኒ፣ በአሶሳ፣ በጎሬ፣ በአይራ፣ በጊምቢ እና በፉኝዶ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌ…
Issued on: Nov. 17, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Nov 16
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ ኦሮሚያ፣ ጋምቤላ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በጎሬ፣ በጋምቤላ እና በማሻ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በሰሜን ምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገራችን አካ…
Issued on: Nov. 16, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Nov 15
በትናንትናው ዕለት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ምዕራብ ኦሮሚያ፣ ጋምቤላ እና ደቡብ ኢትዮጵያ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በነጆ፣ አይራ፣ በደሌ፣ ጎሬ፣ ጋምቤላ እና ጅንካ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ ተ…
Issued on: Nov. 15, 2024 Read More