Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 424 results
Daily Weather Report 24 Dec 05
በትናንትናው ዕለት በጋምቤላ የደመና ሽፋን የነበረ ሲሆን ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተውሎባቸዋል፡፡ ከ…
Issued on: Dec. 5, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Dec 04
በትናንትናው ዕለት ሰሜን ጎንደር፣ ምዕራብ ጎጃም እና በጋምቤላ የደመና ሽፋን የነበራቸው ሲሆን በደባርቅ፣ ቻግኒ እና ጋምቤላ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበ…
Issued on: Dec. 4, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Dec 03
በትናንትናው ዕለት ምዕራብ ጎጃም፣ ምዕራብ ወለጋ እና ኢሉባቦር ዞኖች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በቻግኒ፣ አርጆ፣ ጎሬ እና ደምቢ ዶሎ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኙ ሲሆን በጋምቤላ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግ…
Issued on: Dec. 3, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Dec 02
በትናንትናው ዕለት ሰሜን ጎንደር፣ ምዕራብ ጎጃም፣ ጅማ፣ ከፋ ዞኖች የደመና ሽፋን የነበራቸው ሲሆንና በደባርቅ፣ ላይበር፣ ጋቲራ እና ቴፒ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በመካከለኛው …
Issued on: Dec. 2, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Nov 30
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ጎንደር፣ ምስራቅ ጎጃም፣ ሆሮ ጉድሩና ምዕራብ ወለጋ፣ ኢሉባቦር፣ ምዕራብ ጉጂ፣ ቦረና እና ምስራቅ ቦረና፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮ እና ደቡብ ኦሞ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ደባርቅ፣ …
Issued on: Nov. 30, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Nov 29
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አማራ፣ ምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ፣ በጋምቤላ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በደቡብ ኢትዮጵያ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በላይበር፣ ጊዳ አያና፣ ሻምቡ፣ አርጆ፣ ጅማ፣ በደሌ፣ ቦሬ፣ ያቤሎ፣ …
Issued on: Nov. 29, 2024 Read More