Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 424 results
Daily Weather Report 24 Dec 11
በትናንትናው ዕለት በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ አመዝኖባቸው ውሏል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5°C በታች ሆኖ ከተመዘገበባቸው ጣቢያዎች መካከልም በዳንግላ 4.5፣ በአዴት …
Daily Weather Report 24 Dec 10
በትናንትናው ዕለት በአብዛኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተውሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በባህር ዳር 4.6፣ መሃል ሜዳ 3.0፣ ሾላ ገበያ 2.0፣ ቡኢ 2.5፣ ቢሾፍቱ 2.2፣ ደ/ብርሃን -0.2…
Daily Weather Report 24 Dec 09
በትናንትናው ዕለት አብዛኛዎቹ የሀገሪቱ አካባቢዎች የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማው የአየር ሁኔታ ተስተውሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5oC በታች ሆኖ ከተመዘገበባቸው ጣቢያዎች መካከልም ሾላገበያ 2.0፣ መሀልሜዳ…
Daily Weather Report 24 Dec 08
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተውሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በመሃል ሜዳ 4.2፣ ሾላ ገበያ 1.2፣ ቡኢ 3.6፣ ባሌ ሮቤ 3.4፣ ደ…
Daily Weather Report 24 Dec 07
በትናንትናው ዕለት በጋምቤላ የደመና ሽፋን የነበረ ሲሆን ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተውሎባቸዋል፡፡ ከ…
Daily Weather Report 24 Dec 06
በትናንትናው ዕለት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ አመዝኖባቸው ውሏል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው እና በምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠ…