Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 424 results
Daily Weather Report 24 Dec 24
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ መካከለኛው እና ምስራቅ አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ከዚሁ ጋር በተያይዘ በዳንግላ 5.0፣ በአምባ ማርያም 4.5፣ በመሀል መዳ 2.6፣ በደብረ ብ…
Daily Weather Report 24 Dec 23
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ መካከለኛው እና ምስራቅ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በዳንግላ 4.5፣ በደባርቅ 4.5፣ በመሀል ሜዳ 3.0፣ …
Daily Weather Report 24 Dec 22
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ መካከለኛው እና ምስራቅ የሀገራን አካባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያይዘ በዳንግላ 3.8፣ በመሀል ሜዳ 4.8፣ በወገልጤና 4.5፣ በሾላ ገበያ 2.0 …
Daily Weather Report 24 Dec 21
በትናንትናዉ ዕለት ሰሜን ምስራቅ፣ መካከለኛው እና ምስራቅ አካባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያይዘ በዳንግላ 4.0፣ በአምባ ማርያም 4.8፣ በመሀል መዳ 4.0፣ በደብረ ብርሀን 4.4፣ በወ…
Daily Weather Report 24 Dec 20
በትናንትናዉ ዕለት ሰሜን ምስራቅ፣ መካከለኛው እና ምስራቅ አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ከዚሁ ጋር በተያይዘ በዳንግላ 4.2፣ በአምባ ማርያም 4.2፣ በመሀል መዳ 3.8፣ በእንዋሪ 5.0፣ በደብረ ብር…
Daily Weather Report 24 Dec 18
በትናንትናው ዕለት የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ አመዝኖባቸው ውሏል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በወገልጤና 3.0፣ በአምባማሪያም 4.0፣ በባቲ 4.8፣ በመሀልመዳ 4.0፣ በአለምከተማ 4.0፣ በደብረብርሀን …