Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 563 results
Daily Weather Report 25 June 29
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው እና በምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአይከል፣ ሻሁራ፣ ሞጣ፣ ዳንግላ፣ ባህር ዳር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ነቀምቴ፣ የትኖራ፣ አሶሳ፣ ቢላቴ፣ ባቱ…
Daily Weather Report 25 June 28
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው እና በምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአይከል፣ ሻሁራ፣ ደ/ታቦር፣ሞጣ፣ ቻግኒ፣ ዳንግላ፣ ቡለን፣ ባህር ዳር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ነቀምቴ፣ አርጆ፣…
Daily Weather Report 25 June 27
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው እና በምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በመተማ፣ አይከል፣ ሻሁራ፣ ሸንዲ፣ እሮብገበያ፣መካነኢየሱስ፣ኮሶ ባር፣አዲስ ዘመን፣ደ/ታቦር፣ሞጣ፣ ቻግኒ፣ ዳንግላ፣ …
Daily Weather Report 25 June 26
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በምዕራብ እና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በመተማ፣ አይከል፣ ሻሁራ፣ ባህር ዳር፣ አባይሸለቆ፣ አሸር፣ ሸንዲ፣ እሮብገበያ፣ ቡሬ፣ መካነኢየሱስ፣ መርጦ…
Daily Weather Report 25 June 25
በትናንትናው ዕለት በመተማ፣ አይከል፣ ቻግኒ፣ አዴት፣ ሞጣ፣ መካነ ሰላም፣ የትኖራ፣ ላይበር፣ ፓዌ፣ አሶሳ፣ ጋምቤላ፣ ነጆ፣ ጎሬ፣ ማሻ፣ ጅማ፣ አርጆ፣ ሻምቡ፣ ኢጃጂ፣ አምቦ፣ ወሊሶ፣ ቢሾፍቱ፣ ኩሉምሳ፣ ሆሳዕና፣ ቦሬ፣ ሁሩታ፣ አቃቂ እና ጎሮደዬ የደመና …
Daily Weather Report 25 June 24
በትናንትናው ዕለት በመተማ፣ ጎንደር፣ ባህርዳር፣ ሞጣ፣ መካነሰላም፣ ቻግኒ፣ ዳንግላ፣ ፓዌ፣ ቡለን፣ ጋምቤላ፣ አበብርጋ፣ ማሻ፣ ነቀምቴ፣ ደምብዶሎ፣ ጅማ፣ አዲስ አበባ፣ እምድብር፣ ሆሳዕና፣ ተርጫ፣ ጂንካ፣ ሐዋሳ እና ዲላ የደመና ሽፋን የነበራቸው ሲሆን …