Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 514 results
Daily Weather Report 25 May 16
በትናንትናው ዕለት በደቡብ እና በምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በቻግኒ፣ አዴት፣ ቡለን፣ አሶሳ፣ ጊምቢ፣ ጋምቤላ፣ ጎሬ፣ ጨዋቃ፣ አርጆ፣ ነቀምቴ፣ በደሌ፣ ጋቲራ፣ ኢጃጂ፣ ጊዳአያና፣ ሻምቡ፣ ሊሙገነት፣…
Daily Weather Report 25 May 15
በትናንትናው ዕለት በደቡብ፣ በመካከለኛው እና በምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደባርቅ፣ ቻግኒ፣ አዴት፣ ዳንግላ፣ ቡለን፣ ማንኩሽ፣ ነጆ፣ አቦቦ፣ ሻምቡ፣ ካቺስ፣ ነቀምቴ፣ ኢጃጂ፣ አምቦ፣ አዲስ አበ…
Daily Weather Report 25 May 14
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አካባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በምዕራብ እና መካከለኛ አማራ፣ በምዕራብ፣ ምስራቅ፣ መካከለኛና ደቡብ ኦሮሚያ፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ሲዳማ፣ ከቤንሻንጉል…
Daily Weather Report 25 May 13
በትናንትናው ዕለት በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በምዕራብና በሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአርባምንጭ፣ ወላይታሶዶ፣ ዲላ፣ ኮንሶ፣ ቡርጂ፣ እንድብር፣ ጎሬ፣ ጅማ፣ ነቀም…
Daily Weather Report 25 May 12
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በሽሬ እንዳስላሴ፣ ደባርቅ፣ ጎንደር፣ ሻሁራ፣ ባህር ዳር፣ ዳንግላ፣ ቻግኒ፣ አየሁ፣ የትኖራ፣ አንገር…
Daily Weather Report 25 May 10
በትናንትናው ዕለት በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብና በሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ጂንካ፣ ሳውላ፣ አርባምንጭ፣ ዲላ፣ ኮንሶ፣ አርጆ፣ ጎሬ፣ ጨዋቃ፣ ቡሬ፣ በደሌ፣ ነቀምቴ፣ ጊዳአያና፣ ቦሬ…