Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 424 results
Daily Weather Report 25 Feb 18
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በምዕራብ እና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ የምስራቅ ትግራይ ዞን፤ የሰሜን፣ ማዕከላዊና ደቡብ ጎንደር፣ አዊ ዞን፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ ዞኖች፤ የኢሉባቦር፣ …
Daily Weather Report 25 Feb 17
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አጋማሽ፣ በደቡብ፣ በሰሜን ምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተስፋፋ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ የደቡብ ምስራቅ እና ምስራቅ ትግራይ ዞኖች፤ የሰሜንና ደቡብ ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣…
Daily Weather Report 25 Feb 16
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተሻለ የደመና ሽፋን ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በመቀሌ፣ በደባርቅ፣ በጎንደር፣ በዳንግላ፣ በባህርዳር፣ በላሊበላ፣ በነፋስመዉጫ፣ በሲሪንቃ፣ በ…
Daily Weather Report 25 Feb 15
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ ምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደባርቅ፣ በዳንግላ፣ በአሶሳ፣ በበደሌ እና በጎሬ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን …
Daily Weather Report 25 Feb 14
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ እና በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ በሌላ በኩል በመተማ 42.2፣ በገዋኔ 37.2፣ በአዋሽ አርባ 36.2፣ በጋምቤላ 40.6፣ በቴፕ 37.4፣ በተርጫ 36.…
Daily Weather Report 25 Feb 13
በትናንትናዉ ዕለት በምዕራብ ትግራይ፣ በምዕራብ አማራ እና በምዕራብ ኦሮሚያ የተሻለ የደመና ሽፋን የነበራቸው ሲሆን ከዚሁ ጋር በተያያዘም በሽሬ፣ በደባርቅ፣ በነጆ፣ በአንገርጉትን፣ በአይራ፣ በአርጆ እና በቡሬ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በ…