Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Our Daily Weather Reports

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 685 results
Daily Weather Report 26 January 11
በትናንትናው ዕለት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተውሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በዳንግላ፣ ባቲ፣ አለምከተማ፣ ቢሾፍቱ፣ ቡኢ፣ አርሲሮቤ፣ ባሌሮቤ፣ ቁሉቢ እና መልካጀብዱ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀ…
Issued on: Jan. 11, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 January 10
በትናንትናው ዕለት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተውሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በዳንግላ፣ ደባርቅ፣ ወገልጤና፣ መሀልመዳ፣ ደብረብርሀን፣ አለምከተማ፣ ቡኢ፣ መልካጀብዱ እና ቁሉቢ የቀኑ ዝቅ…
Issued on: Jan. 10, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 January 09
በትናንትናው ዕለት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተውሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአዲግራት፣ ማይጨው፣ ውቅሮ፣ ኮረም፣ ዳንግላ፣ ባህርዳር፣ ወገልጤና፣ ጋሸና፣ መሀልመዳ፣ ደብረብርሀን፣ ቢሾፍ…
Issued on: Jan. 9, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 January 08
በትናንትናው ዕለት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ አመዝኖባቸው ውሏል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በደባርቅ፣አዲግራት ፣ ማይጮ፣ ቢሾፍቱ፣ ጅማ፣ ባሌ ሮቤ፣ አለም ከተማ፣ ቁሉቢ፣ አይደር፣ በደብረብርሀን እና…
Issued on: Jan. 8, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 January 05
በትናንትናው ዕለት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ አመዝኖባቸው ውሏል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በደባርቅ፣ ዳንግላ፣ መሀልመዳ፣ ቢሾፍቱ፣ ቡኢ፣ ባሌሮቤ፣ ሚኤሶ፣ ቁሉቢ፣ ጋሸና እና ጨፌዶንሳ ላይ የቀኑ ዝ…
Issued on: Jan. 5, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 January 04
በትናንትናዉ ዕለት በደቡብ፣ በደቡብምዕራብና በምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ቴፒ እና ሀዋሳ ቀላል መጠን ያለው አግኝተዋል፡፡ በሌላ በኩል በሰሜን፣በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው እና በምስራቅ የሀገርቱ አ…
Issued on: Jan. 4, 2026 Read More