Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 424 results
Daily Weather Report 25 Apr 01
በትናንትናዉ ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያይዘም በጋምቤላ፣ ላሬ፣ ፉኝዶ፣ ነቀምቴ፣ አርጆ፣ ጎሬ፣ በደሌ፣ ቦሬ፣ አቦምሳ፣ መተሐራ፣ ኩሉምሳ፣ ገለምሶ፣ ቡሌሆራ ሐዋሳ፣…
Daily Weather Report 25 Mar 31
በትናንትናዉ ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያይዘም በላሊበላ፣ ጨፋ፣ እንዋሪ፣ አሶሳ፣ ፉኝዶ፣ ካችስ፣ ጅማ፣ ጎሬ፣ በደሌ፣ ጭራ፣ ወሊሶ፣ አዲስ አበባ፣ ቡኢ፣ ቦሬ፣ ሐዋሳ፣ እምድብ…
Daily Weather Report 25 Mar 28
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአዲግራት፣ ማይጨው፣ ወገልጤና፣ ኮምቦልቻ፣ መካነሰላም፣ አምባማሪያም፣ መሀልሜዳ፣ ሾላገበያ፣ ድሬዳዋ፣ ሐሮማያ፣ ጅግጅጋ፣ ጎብየ…
Daily Weather Report 25 Mar 27
Yesterday, there was cloud coverage over the northeast, west, central, southwest and southern regions of our country. In connection with this, light to moderat…
Daily Weather Report 25 Mar 26
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በስንቃጣ፣ አፅቢ፣ መቀሌ፣ አይደር፣ ማይጨው፣ ነፋስመዉጫ፣ ላሊበላ፣ ሲሪንቃ፣ ወገልጤና፣ ኮምቦልቻ፣ ጨፋ፣ መሀልመዳ፣ አለምከተ…
Daily Weather Report 25 Mar 25
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት አካባቢዎች እና በሰሜን ምዕራብ እና በምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአፅቢ፣ መቀሌ፣ ማይጨው፣ ጎንደር፣ ነፋስመውጫ፣ ላሊበላ፣ ሲሪንቃ፣ ወገልጤና፣ አም…