Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 424 results
Daily Weather Report 25 Apr 09
በትናንትናዉ ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ እና በሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ በመሆኑም በጅማ፣ አርጆ፣ ሊሙገነት፣ ቡሬ፣ ጋምቤላ፣ ጃራ፣ ባሌሮቤ፣ ዶሎመና፣ ነገሌ፣ ቡሌሆራ፣ ሐዋሳ፣ ወላይታ፣ ጂንካ፣ ዲላ፣ ብላቴ፣ ቡርጂ…
Daily Weather Report 25 Apr 08
በትናንትናው ዕለት በልግ ዋነኛና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሀገራችን ክፍሎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን የነበራቸው ሲሆንና፤ በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል፡፡ ለአብነትም በአማን፣ ጂንካ፣ ሳዉላ፣ አር…
Daily Weather Report 25 Apr 07
በትናንትናው ዕለት በልግ ዋነኛና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት እንዲሁም በሰሜንና በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአፅቢ፣ አይደር፣ ደባርቅ፣ መተማ፣ ጎንደር፣ አይከል፣ ደብረታቦር፣ ነፋስመዉጫ፣ ላሊበ…
Daily Weather Report 25 Apr 04
በትናንትናዉ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያይዘም ሻሁራ፣ጎንደር፣ ቻግኒ፣ ጊዳአያና፣ ጊምቢ፣ አርጆ፣ ደምቢዶሎ፣ ጎሬ፣ ጂንካ፣ ምዕራብ አባያ፣ ዲላ እና ዶሎ ኦዶ ቀላል መጠን ያለዉ ዝና…
Daily Weather Report 25 Apr 03
በትናንትናዉ በልግ ዋነኛና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያይዘም በአይከል፣ ቻግኒ፣ መተከል፣ ነጆ፣ ፉኝዶ፣ ዲላ፣ አደሌ፣ ጃራ፣ ሐረር፣ ኮንሶ፣ ቦሬ እና ሽላቦ ቀላል መጠን ያለዉ ዝ…
Daily Weather Report 25 Apr 02
በትናንትናዉ ዕለት በምዕራብ አማራ፣ በምዕራብ፣ ደቡብና ምስራቅ ኦሮሚያ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያይዘም በጎንደር፣ ፉኝዶ፣ ጊምቢ፣ አርጆ፣ ጎሬ፣ ቦሬ፣ ኩሉምሳ፣ አቦምሳ፣ ገለምሶ፣ ቡሌሆራ፣…