Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 424 results
Daily Weather Report 25 Apr 24
በትናንትናዉ ዕለት በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ከዚሁ ጋር በተያያዘም መተከል፣ ጋምቤላ፣ ፉኝዶ፣ ዲላ፣ ነገሌ እና አርሲ ሮቤ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለዉ ዝናብ አግኝቷል፡፡ በሌላ በ…
Daily Weather Report 25 Apr 23
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘም በአርባምንጭ፣ ወላይታሶዶ፣ ምዕራብ አባያ፣ ጂንካ፣ ብላቴ፣ ሀዋሳ፣ አይራ፣ አርሲሮቤ፣ አደሌ፣ ባሌሮቤ፣ ነገሌ፣ ቦሬ፣ ገለምሶ፣ …
Daily Weather Report 25 Apr 22
በትናንትናው ዕለት በደቡብ፣ በምስራቅና በሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘም ሐረር፣ ኩርፋጨሌ፣ ሐሮማያ፣ አደሌ፣ ነገሌ፣ ቦሬ፣ ዶሎኦዶ፣ ጎንደር እና ደባርቅ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝና…
Daily Weather Report 25 Apr 21
ባለፉት ሶስት ቀናት በልግ ዋነኛና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት እንዲሁም በሰሜን የሀገራችን ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የቦረና እና ምስራቅ ቦረና፣ ምዕራብ ጉጂ፣ አርሲ፣ ጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ሰሜን፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ም…
Daily Weather Report 25 Apr 17
በትናንትናው ዕለት በልግ ዋነኛ እና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በሽላቦ፣ ነገሌ፣ ሞያሌ፣ ያቤሎ፣ ቦሬ፣ ሂርና፣ መተሀራ፣ አርጆ፣ ጎሬ፣ አንገርጉትን፣ ጊምቢ፣ ጉንዶመስቀል…
Daily Weather Report 25 Apr 16
በትናንትናው ዕለት በልግ ዋነኛና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሀገራችን ክፍሎች ላይ ጠንካራና የተስፋፋ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የቦረና እና ምስራቅ ቦረና፣ ምዕራብ ጉጂ፣ አርሲ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ፣ ጅማ፣ ኢሉባቦር፣…