Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 423 results
Daily Weather Report 25 May 22
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደባርቅ፣ መተማ፣ ጎንደር፣ መተከል፣ አሶሳ፣ አይራ፣ ሻምቡ፣ ነቀምቴ፣ ካቺስ፣ ጨዋቃ፣…
Daily Weather Report 25 May 21
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በዳንግላ፣ ሞጣ፣ የትኖራ፣ አሶሳ፣ ነጆ፣ አይራ፣ ጊምቢ፣ አንርጉትን፣ ነቀምቴ፣ ጎሬ፣ ጭራ፣ ጅማ፣ በደሌ…
Daily Weather Report 25 May 20
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በቻግኒ፣ ዳንግላ፣ መካነ ሰላም፣ የትኖራ፣ ሻምቡ፣ ካቺስ፣ ኢጃጂ፣ ጊምቢ፣ ነጆ፣ አርጆ፣ በደሌ፣ ጋቲራ፣…
Daily Weather Report 25 May 19
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአዲስ አበባ፣ ጅማ፣ ነቀምቴ፣ ሊሙገነት፣ ጎሬ፣ ዲላ፣ ኢጃጅ፣ አምቦ፣ ፍቼ፣ ቻግኒ፣ደብረ ወርቅ፣አማን፣…
Daily Weather Report 25 May 17
በትናንትናው ዕለት በደቡብ እና በምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአዴት፣ ሻምቡ፣ ነቀምቴ፣ አርጆ፣ አይራ፣ ጋምቤላ፣ ጎሬ፣ ጭራ፣ ጅማ፣ አርባምንጭ፣ ቡሌሆራ እና ቦሬ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን (1…
Daily Weather Report 25 May 16
በትናንትናው ዕለት በደቡብ እና በምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በቻግኒ፣ አዴት፣ ቡለን፣ አሶሳ፣ ጊምቢ፣ ጋምቤላ፣ ጎሬ፣ ጨዋቃ፣ አርጆ፣ ነቀምቴ፣ በደሌ፣ ጋቲራ፣ ኢጃጂ፣ ጊዳአያና፣ ሻምቡ፣ ሊሙገነት፣…