Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 423 results
Daily Weather Report 25 June 9
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ፣ በመካከለኛው እና በምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ነጆ፣ ጊምቢ፣ አይራ፣ ደምብዶሎ፣ ጊዳአያና፣ ጨዋቃ፣ ሻምቡ፣ አርጆ፣ ጋምቤ…
Issued on: June 9, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 June 8
በነገው ዕለት በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ፣በመካከለኛው፣ በምስራቅ እና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከትግራይ ክልል የምዕራብ እና ሰሜን ምዕራብ ዞኖች፣ከአማራ ክልል የምዕራብ፣ ሰሜን፣ ማዕከላዊና ደቡብ…
Issued on: June 8, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 June 7
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በምዕራብ ጎንደር፣ አዊ ዞን፣ ምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች ፤ ቤንች ሸኮ፣ ሸካ፣ ከፋ፣ ዳ…
Issued on: June 7, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 June 5
በትናንትናዉ ዕለት በምዕራብ፣ በምስራቅ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ ምዕራብና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያይዞም በጎንደር፣ ሻዉራ፣ ደብረ ታቦር፣ ሞጣ፣ ዳንግላ፣ ላይ በር፣ አሶሳ፣ ሸርኮሌ፣ ጊዳ አያና፣ ጊምብ…
Issued on: June 5, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 June 4
በትናንትናው ዕለት በላይበር፣ ጊምቢ፣ ሻምቡ፣ ነቀምቴ፣ አርጆ፣ ጨዋቃ፣ ቡሬ፣ ጋምቤላ፣ ሶኮሩ፣ ማሻ፣ ሳዉላ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ዲላ፣ ቦሬ፣ ደሎመና፣ ጃራ እና አደሌ የደመና ሽፋን የነበራቸው ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝና…
Issued on: June 4, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 June 3
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ ማዕከላዊ እና ደቡብ ኦሮሚያ፤ ጋምቤላ፤ ደቡብ ምዕራብ እና ደቡብ ኢትዮጵያ እና አማራ ክልል ደቡባዊ ክፍል የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ጊዳአያና፣ ነቀምቴ፣ በደሌ፣ ጎሬ፣ ቡሬ፣ ጭራ፣ ጅማ፣ አምቦ፣ ቡሌሆ…
Issued on: June 3, 2025 Read More