Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 261 results

Daily Weather Report 25 Jan 13
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በደባርቅ 4.5፣ በዳንግላ 4.5፣ በአምባማሪያም 4.0፣ በሾላገበያ 3.0፣ በ…

Daily Weather Report 25 Jan 11
በትናንትናዉ ዕለት በደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በጅማ፣ ጎሬ፣ ሰኮሩ፣ ተርጫ፣ አማን፣ ሳውላ፣ አርባ ምንጭ እና ዲላ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በመካከለኛዉ እና …

Daily Weather Report 25 Jan 10
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ንፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በዳንግላ 4.5፣ በአምባ ማርያም 4.0፣ በጅግጅጋ 4.2 እና በሾላ ገ…

Daily Weather Report 25 Jan 09
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ፣በመካከለኛዉ፣ በሰሜን ምዕራብ እና በደቡብ ከፍተኛ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ፀሀያማ እና ንፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በዳንግላ 4.5፣ በሾላ ገበያ 4.5 እና በጅግ…

Daily Weather Report 25 Jan 08
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ እና በደቡብ ከፍተኛ ቦታዎች የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በባቲ 3.6፣ በዳንግላ 4.7፣ በመሐል ሜዳ 2.2፣ በደብ…

Daily Weather Report 25 Jan 06
በትናንትናው ዕለት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ አመዝኖባቸው ውሏል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በደባርቅ 4.5፣ በዳንግላ 4.8፣ በወገልጤና 2.0፣ በባቲ 4.6፣ በአምባማሪያም 4.6፣ በመሀልመዳ 4.2…