Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 260 results
Daily Weather Report 25 Jan 30
በትናንትናው ዕለት በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ፣ በመካከለኛው እና በሰሜን ምስራቅ በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በወላይታ ሶዶ፣ በቦሬ እና በአዲስ አበባ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል:: ይሁን እንጂ በሰሜ…
Issued on: Jan. 30, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Jan 29
በትናንትናው ዕለት በደቡብ ምዕራብ፣ ደቡብ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በፍቼ፣ ጊምቢ፣ ኢጃጂ፣ ወሊሶ፣ ሊሙ ገነት፣ ጅማ፣ ጭራ፣ ቡሌሆራ፣ ሳውላ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ብላቴ እና ዲላ ቀላል መጠን ያለ…
Issued on: Jan. 29, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Jan 28
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በዳንግላ 3.0፣ በአዲግራት 5.0፣ በወገልጤና 5.0፣ በሾላገበያ 4.2 እ…
Issued on: Jan. 28, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Jan 27
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በሰሜን ምስራቅ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በዳንግላ 4.5፣ በወገልጤና 5.0፣ በመሀልሜዳ 4.0፣ በሾላ…
Issued on: Jan. 27, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Jan 24
በትናንትናው ዕለት የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በወገልጤና 3.8፣ በዳንግላ፣ 4.0፣ በባቲ 5.0፣ በደብረብርሀን 3.6፣ በሾላገበያ 3.0፣ በቢሾፍቱ 3.2…
Issued on: Jan. 24, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Jan 23
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ፣ በመካከለኛዉ፣ በሰሜን ምዕራብ እና በደቡብ ከፍተኛ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋዉ ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ንፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በዳንግላ፣ በደብረ ብርሀን፣ በወገል ጤና፣…
Issued on: Jan. 23, 2025 Read More