Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Our Daily Weather Reports

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 686 results
Daily Weather Report 24 Aug 13
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሙ በሆኑት የትግራይ፤ አማራ፤ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፤ ጋምቤላ፤ ኦሮሚያ፣ አፋር፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ማዕከላዊ እና ደቡብ ኢትዮጵያ እንዲሁም በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከ…
Issued on: Aug. 13, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Aug 12
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ ምዕራብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከትግራይ ክልል የሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊ እና ደቡብ ዞኖች…
Issued on: Aug. 12, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Aug 11
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ ፣ በመካከለኛው ፣ በምዕራብ፣ በደቡብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከትግራይ ክልል የ ምዕራብ ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ደቡብ …
Issued on: Aug. 11, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Aug 10
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ ፣ በመካከለኛው ፣ በደቡብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከትግራይ ክልል የ ምዕራብ ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ደቡብ እና ምስራቅ…
Issued on: Aug. 10, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Aug 09
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በደቡብ፣ በመካከለኛው፣ በሰሜን ምስራቅ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከትግራይ ክልል የሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ደቡብ እና ምስራቅ ዞኖ…
Issued on: Aug. 9, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Aug 08
በትናንትናው ዕለት በአብዛኛዎቹ የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከትግራይ ክልል የደቡብ ምስራቅ እና ማዕከላዊ ዞኖች፤ ከአማራ ክልል የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ …
Issued on: Aug. 8, 2024 Read More