Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Our Daily Weather Reports

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 686 results
Daily Weather Report 24 Sep 01
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን፤ የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ ደቡ…
Issued on: Oct. 1, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Sep 30
በትናንትናው ዕለት በሰሜንና ምዕራብ አማራ፤ በቤንሻንጉል ጉሙዝ፤ በጋምቤላ፤ በኦሮሚያ፤ በሲዳማ፤ በሰሜን ሶማሌ፤ በደቡብ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜንና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ፣ ምዕራብ ጎጃም እና …
Issued on: Sept. 29, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Sep 29
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም እና ደቡብ ወሎ ዞኖች፤ የጅማ፣ ኢሉባቦ…
Issued on: Sept. 29, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Sep 28
በትናንትናው ዕለት በትግራይ፤ በአማራ፤ በኦሮሚያ፤ በሲዳማ፤ በደቡብ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ማዕከላዊና ደቡብ ምስራቅ ትግራይ ዞኖች፤ የሰሜን፣ ምዕራብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎ…
Issued on: Sept. 28, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Sep 26
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በደቡብ፣ በመካከለኛው እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች፤ የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣…
Issued on: Sept. 26, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Sep 25
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ ምዕራብ እና ምስራቅ አማራ፤ በምዕራብ፣ መካከለኛ እና ምስራቅ ኦሮሚያ፤ በጋምቤላ፤ በሲዳማ፤ በሰሜን ሶማሌ፤ በደቡብ ምዕራብ፣ ደቡብ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜንና ማዕከ…
Issued on: Sept. 25, 2024 Read More