Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 686 results
Daily Weather Report 24 Oct 08
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ሽሬእንደስላሴ፣ መቀሌ፣ ደባርቅ፣ ፂፂቃ፣ አይከል፣ ሻሁራ፣ ባህርዳር፣ …
Daily Weather Report 24 Oct 07
በትናትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በደቡብ የሀገራችን አካባቢዎች የደመና ሽፋንና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ሽሬእንደስላሴ፣ ማይጨው፤ ሻሁራ፣ ባህርዳር፣ ደብረታቦር፣ ቻግኒ፣ ዳን…
Daily Weather Report 24 Oct 06
በትናትናው ዕለት በምዕራብ አማራ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ በኦሮሚያ፣ በጋምቤላ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በማዕከላዊ እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች፣ በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች እና በሰሜን ሶማሌ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ምስራቅ ጎጃም እና ባህ…
Daily Weather Report 24 Oct 04
በትናትናው ዕለት በመተሐራ፣ ባቲ፣ ጅማ፣ አዲስ አበባ፣ ጨለንቆ፣ ሒርና፣ ቡለን፣ ቻግኒ፣ ጭራ፣ ዶሎ መና፣ ፉኝዶ፣ ጋቲራ፣ ገለምሶ፣ ሐረር፣ ጅግጅጋ፣ ቁሉምሳ፣ ሊሙገነት፣ ስሪንቃ እና ቴፒ የደመና ሽፋን የነበራቸው ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከቀላል እስከ …
Daily Weather Report 24 Oct 03
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በጎንደር፣ ባህር ዳር፣ ዳንግላ፣ ላሊበላ፣ መካነሰላም፣ ጨፋ፣ ማጀቴ፣ እን…
Daily Weather Report 24 Oct 02
በትናንትናው ዕለት ትግራይ፤ አማራ፤ አፋር፤ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፤ ጋምቤላ፤ ኦሮሚያ፤ ሲዳማ፤ ሰሜን ሶማሌ፤ ደቡብ ምዕራብ፣ ደቡብና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ እንዲሁም ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜን ምዕራብ፣…