Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 686 results
Daily Weather Report 24 Oct 15
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በመካከለኛው እና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም አሶሳ፣ ጋምቤላ፣ ነጆ፣ ጊምቢ፣ አይራ፣ ጊዳአያና፣ ሻምቡ፣ አርጆ፣ በደሌ፣ ደንብዶሎ፣ ጎሬ፣ ጭራ፣ ጅማ፣ ሶኮ…
Daily Weather Report 24 Oct 14
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ደባርቅ፣ አይከል፣ ሻሁራ፣ አምደወርቅ፣ ደብረታቦር፣ አዴት፣ …
Daily Weather Report 24 Oct 12
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ዱብቲ፣ ጎንደር፣ አይከል፣ ባህር ዳር፣ ቻግኒ፣ ዳንግላ፣ ደብ…
Daily Weather Report 24 Oct 11
በትናንትናው ዕለት በአፋር፤ በምስራቅና መካከለኛ ኦሮሚያ፤ በምስራቅ አማራ፤ በደቡብ ምዕራብ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠንካራ የደመና ሽፋን የነበራቸው ሲሆን በሰሜንና ምዕራብ አማራ፤ በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ በጋምቤላ፤ በምዕራብ እና በደቡብ ኦሮሚያ፤ በ…
Daily Weather Report 24 Oct 10
በትናንትናው ዕለት በቤንሻንጉል ጉሙዝ፤ በምዕራብ ኦሮሚያ፤ በደቡብ ምዕራብ እና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጠንካራ የደመና ሽፋን የተስተዋለባቸው ሲሆን በሰሜንና ምስራቅ አማራ፤ በጋምቤላ፤ መካከለኛ፣ ደቡብ እና ምስራቅ ኦሮሚያ፤ በስዳማ፤ ሰሜንና ደቡብ ሶማሌ…
Daily Weather Report 24 Oct 09
በትናንትናው ዕለት በማይጨው፣ ደባርቅ፣ መተማ፣ ባህርዳር፣ ደብረታቦር፣ ሲሪንቃ፣ ዳንግላ፣ ቻግኒ፣ ላይበር፣ ቡለን፣ አሶሳ፣ ጋምቤላ፣ አቦቦ፣ ነጆ፣ ነቀምቴ፣ ቡሬ፣ ጎሬ፣ ጭራ፣ ጋቲራ፣ ባሌሮቤ፣ ቡሌሆራ፣ ቦሬ፣ ነገሌ፣ ያቤሎ፣ ደሎመና፣ ጊኒር፣ ገለምሶ፣ …