Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 489 results
Daily Weather Report 26 January 20
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተውሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በጥቂት ደጋማ ስፍራዎች ላይ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5 ዲግሪ ሴል…
Issued on: Jan. 20, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 January 18
በትናንትናው ዕለት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ አመዝኖባቸው ውሏል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በጥቂት የሀገሪቱ ደጋማ ስፍራዎች ላይ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5 ዲግሪ ሴልሽየስ በታች ሆኖ ተመዝግቧ…
Issued on: Jan. 18, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 January 17
በትናንትናው ዕለት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በወገልጤና፣ አለምከተማ፣ ቢሾፍቱ፣ ቡኢ፣ ጨለንቆ እና ቁሉቢ ላይ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5 ዲግሪ በታች…
Issued on: Jan. 17, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 January 16
በትናንትናው ዕለት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በኮረም፣ ጋሸና፣ ወገልጤና፣ አምባማሪያም፣ ደባርቅ፣ ጉዶበረት፣ ቢሾፍቱ፣ ቡኢ፣ እምድብር፣ ጅማ፣ ባሌሮቤ፣ ሐሮማያ፣…
Issued on: Jan. 16, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 January 15
በትናንትናዉ ዕለት በአብዛኛዉ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአዲግራት፣ ማይጨዉ፣ ውቅሮ፣ አድዋ፣ ወገልጤና፣ አምባ ማርያም፣ ባቲ፣ መሀል ሜዳ፣ አለም ከተማ፣ ወረ ኢሉ፣…
Issued on: Jan. 15, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 January 14
በትናንትናው ዕለት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተስተውሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአዲግራት፣ ማይጨው፣ ውቅሮ፣ አጽቢ፣ አይደር፣ ዳንግላ፣ ደብረ ታቦር፣ ወገልጤና፣ አምባ ማርያም፣ ኮምቦልቻ፣…
Issued on: Jan. 14, 2026 Read More