Ten Days Forecast
The "Ten Days Forecast Product" provided by the Ethiopian Meteorology Institute is a comprehensive product that offers detailed insights into the weather patterns expected for the coming ten days. It includes vital data on temperature variations, rainfall probabilities, and extreme weather conditions, alongside tailored advisories to help individuals and professionals across various socio-economic sectors. By integrating this information, users can make informed decisions in agriculture, such as when to plant or harvest, in construction, to plan work schedules around expected weather disruptions, and in disaster management, to prepare for and mitigate the risks of potential weather-related emergencies. This forecast serves as a critical tool for planning and preparedness, reducing weather-related risks, and optimizing activities that are susceptible to climatic conditions.
Browse Product Updates
በኤፕሪል የመጪዎቹ አሥር ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛዎቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ቀጣይነት እንደሚኖራቸው የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደቡብ፤ በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በምስራቅ፣ …
በመጪዎቹ አሥር ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛዎቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ይበልጥ እየተጠናከሩና እየተስፋፉ እንደሚሄዱ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ፤ በመካከለኛዉ…
በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ለበልግ ዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛዎቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ በተለይም ከሳምንቱ መጨረሻ ቀናቶች ጀምሮ ይበልጥ እየተጠናከሩና እንደሚስፋፉ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማ…
በሚቀጥሉት አሥራ አንድ ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ከዕለት ወደ ዕለት እየተጠናከሩ እንደሚሄዱ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማለ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደቡብ፤ በደቡብ ምዕራብ፣ በመካከለኛዉ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራ…
በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች እንደሚጠናከሩ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደቡብ፤ በደቡብ ምዕራብ፣ በመካከለኛዉ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እንዲሁም በስምጥ ሸለቆና አጎራባ…
ከሚጠናከሩት የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ላይ በመነሳት በበልግ አብቃይ አከባቢዎች በሆኑት የመካከለኛዉ፣ የሰሜን ምስራቅ፣ የደቡብ ምዕራብ እና የደቡብ የሀገሪቱ አከባቢዎች በርካታ ቦታዎቻቸው የሚሸፍን ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ አሃ…