Ten Days Forecast
The "Ten Days Forecast Product" provided by the Ethiopian Meteorology Institute is a comprehensive product that offers detailed insights into the weather patterns expected for the coming ten days. It includes vital data on temperature variations, rainfall probabilities, and extreme weather conditions, alongside tailored advisories to help individuals and professionals across various socio-economic sectors. By integrating this information, users can make informed decisions in agriculture, such as when to plant or harvest, in construction, to plan work schedules around expected weather disruptions, and in disaster management, to prepare for and mitigate the risks of potential weather-related emergencies. This forecast serves as a critical tool for planning and preparedness, reducing weather-related risks, and optimizing activities that are susceptible to climatic conditions.
Browse Product Updates
በሚቀጥሉት አሥራ አንድ ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፤ ጸሀያማውና ነፋሻማው የአየር ሁኔታ ይኖራቸዋል፡፡ ይሁን እንጂ በፀሀይ ኃይል ታግዘው ከሚፈጠሩት የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ላይ በመነሳት በደቡብና ደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አከባ…
በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ከሳይቤሪያ ከፍተኛ የአየር ግፊት ላይ በመነሳት ወደ ሀገራችን የሚነፍሰው ደረቅ እና ቀዝቃዛ የአየር ሁኔታ በተለይም በመጀመሪያዎቹ ቀናቶች ላይ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የበ…
በሚቀጥሉት ቀናት ዝናብ ሰጭ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብ እና የደቡብ ምስራቅ፣ እንዲሁም በምዕራብና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አከባቢዎች በተለይም በመጀመሪያዎቹ ቀናቶች ላይ የተሻለ ገጽታ ይኖራቸዋል፡፡ በመሆኑም …
በሚቀጥሉት ቀናት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት በደቡብና ደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ ለዝናብ መፈጠር አመቺ ሁኔታ የሚፈጥሩ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀጣይነት ይኖራቸዋል ፡፡ በተጨማሪም በፀኃይ ሀይል ታግዞ ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስ…
በሚቀጥሉት ቀናት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት በደቡብና ደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ ለዝናብ መፈጠር አመቺ ሁኔታ የሚፈጥሩ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀጣይነት የሚኖራቸው ሲሆን፤ በደቡብ ምዕራብ እና በምዕራብ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የተ…
በሚቀጥሉት ቀናት ዝናብ ሰጭ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ እንዲሁም በምዕራብና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የተሻለ ገጽታ ይኖራቸዋል፡፡ በመሆኑም በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑ…