21-31_August_2024

Bulletin

በመጪዎቹ አሥራ አንድ ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በሁሉም የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች ላይ በተስፋፋና በተጠናከር ሁኔታ ቀጣይነት ይኖራቸዋል፡፡ በተለይም በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅና እና በመካከለኛዉ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ጠንካራ የዝናብ መጠንና ስርጭት እንደሚኖራቸው አሀዛዊ የትንበያ መረጃዎች ያመላክታሉ