21-31 January 2024

Bulletin

ባሇፉት አስር ቀናት በጋ ሁሇተኛ የዝናብ ወቅታቸዉ በሆኑት የዯቡብ እና ዯቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አከባቢዎች ሊይ ከቀሊሌ እስከ ከባዴ መጠን ያሇዉ ዝናብ ተመዝገቧሌ፡፡ በተጨማሪም በመካከሇኛዉ፣ በሰሜን እና በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ሊይ ከቀሊሌ እስከ ከባዴ መጠን ያሇዉ ዝናብ ነበራቸው፡፡