21-30_September_2024

Bulletin

በመጪዎቹ የሴፕቴምበር ሶስተኛዉ አሥር ቀናት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ እንዲሁም በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራቸዋል፡፡ በተጨማሪም በፀኃይ ሀይል ታግዞ ከሚጠናከሩ የደመና ክምችቶች ጋር ተያይዞ በምዕራብና በደቡብ ምዕራብ በአንዳንድ ስፍራዎች ላይ አልፎ አልፎ ከባድ ዝናብ እንደሚኖር አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ

Document