21-30 June 2026

Bulletin

በጁን የሶስተኛዉ አስር ቀናት ለክረምት ዝናብ መፈጠር አስዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች እየተስፋፉና እየተጠናከሩ ይሄዳሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደቡብ ምዕራብና በምዕራብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተሻለ ጥንካሬ እንደሚኖራቸው አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ።