ባለፉት አስር ቀናት በደቡብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደቡብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ መካከለኛዉ፣ በሰሜን እና ሰሜን ምስራቅ የአገሪቱ ክፍሎች በብዙ ቦታዎቻቸዉ ላይ ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለዉ ዝናብ ተመዝግበዋል፡፡