20-30 September 2026
በሴፕቴምበር የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ለክረምት ዝናብ መፈጠር ምቹ ሁኔታን የሚፈጥሩ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ደቡብ ምዕራብ፤ ምዕራብ፤ ሰሜን ምዕራብ እና መካከለኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች በተመሳሳይ ሁኔታ ቀጣይነት ይኖራቸዋል፡፡ ይሁን እንጂ በምስራቅና እና ሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ ከባቢዎች ላይ እየቀነሱ ይሄዳሉ ።