11-20_May 2024

Bulletin

በሚቀጥሉት አሥር ቀናት በምስራቅ፤ በመካከለኛው በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በምዕራብ የሀገሪቱ አከባቢዎች በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ለዝናብ መፈጠር አመቺ የሆኑ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች የተሻለ ጥንካሬ እንደሚኖራቸው አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎቻችን ያመላክታሉ፡፡