በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ለክረምት ዝናብ መፈጠር ምቹ ሁኔታን የሚፈጥሩ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ከቀን ወደ ቀን በተሻለ መልኩ የሚጠናከሩ ሲሆን፤ በሁሉም የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች የዝናቡ ስርጭት በመጠንም ይሁን በስርጭት የሚስፋፋበት ጊዜ ነው፡፡