11-20_January 2025

Bulletin

በሚቀጥሉት ቀናቶች ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች ላይ በመነሳት በጥቂት የመካለኛው፣ በምሥራቅ፣ በሰሜን ምሥራቅ፤ በሰሜን ምዕራብ እንዲሁም በደቡብ ኢትዮጵያ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ አንጻራዊ የእርጥበት መጠንና የደመና ሽፋን መጨመር እንደሚኖር የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የደቡብ ኦሮሚያ፤ ሲዳማ፤ ደቡብ ምዕራብ እና የምዕራብ አከባዎች ላይ ከቀላል እስከ መካከለና መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ ፡፡

በሌላ በኩል አሁን ላይ እየተስተዋለ ያለው የበጋው ደረቅ፤ ጸሀያማ እና ነፋሻማው የአየር ሁኔታ በሚቀጥሉት ቀናትም ቀጣይነት እንደሚኖረው አሀዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ ፡፡

Document

በሚቀጥሉት ቀናቶች ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች ላይ በመነሳት በጥቂት የመካለኛው፣ በምሥራቅ፣ በሰሜን ምሥራቅ፤ በሰሜን ምዕራብ እንዲሁም በደቡብ ኢትዮጵያ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ አንጻራዊ የእርጥበት መጠንና የደመና ሽፋን መጨመር እንደሚኖር የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የደቡብ ኦሮሚያ፤ ሲዳማ፤ ደቡብ ምዕራብ እና የምዕራብ አከባዎች ላይ ከቀላል እስከ መካከለና መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በሌላ በኩል አሁን ላይ እየተስተዋለ ያለው የበጋው ደረቅ፤ ጸሀያማ እና ነፋሻማው የአየር ሁኔታ በሚቀጥሉት ቀናትም ቀጣይነት እንደሚኖረው አሀዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ ፡፡