ባለፉት አስር ቀናት በመካከለኛው፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በደቡብ ምስራቅ፣ በምስራቅ፣ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ እንዲሁም በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ፣ በደቡብ ምስራቅ፣ በምዕራብ እንዲሁም በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ከባድ መጠን ያለዉ ዝናብ ተመዝግቧል፡፡