11-20 February 2024
ባለፉት አስር ቀናት በአብዛኛዉ የሀገርቱ አከባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በደቡብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ መካከለኛዉ፣ ምዕራብ እንዲሁም በሰሜን እና ሰሜን ምስራቅ የአገሪቱ ክፍሎች በብዙ ቦታዎቻቸዉ ላይ ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለዉ ዝናብ ተመዝግበዋል፡፡