1-10_April 2024

Bulletin

ባለፉት ቀናት በምስራቅ፣ በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ፤ በደቡብ ምዕራብ እና በደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በልግ ዋናኛና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሰሜን ምስራቅ፣ ምስራቅ፤ መካከለኛዉ፣ የደቡብ ምስራቅ እና ደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ ከመካከለኛ እሰከ ከባድ መጠን ያለዉ ዝናብ አግኝተዋል፡፡