በሚቀጥሉት የጃንዋሪ አሥር ቀናት በአሁኑ ጊዜ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ እየታየ ያለው የበጋው ደረቅ፣ ጸሀያማውና ነፋሻማው የአየር ሁኔታ ቀጣይነት እንደሚኖረው አሀዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በሌላ በኩል ከሚቀጥለው ሳምንት በጥቂት የደቡብ ምዕራብ፣ ምዕራብ፣ ሰሜን ምስራቅና መካከለኛዉ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተሻለ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል ፡፡
በሚቀጥሉት የጃንዋሪ አሥር ቀናት በአሁኑ ጊዜ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ እየታየ ያለው የበጋው ደረቅ፣ ጸሀያማውና ነፋሻማው የአየር ሁኔታ ቀጣይነት እንደሚኖረው አሀዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በሌላ በኩል ከሚቀጥለው ሳምንት በጥቂት የደቡብ ምዕራብ፣ ምዕራብ፣ ሰሜን ምስራቅና መካከለኛዉ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተሻለ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡