1-10 February 2026

Bulletin

በፌብርዋሪ የመጀመሪያዎች አሥር ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ ሊያደርጉ የሚችሉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀስ በቀስ እየተጠናከሩ እንደሚሄዱ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማለ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ለዝናብ መፈጠር ምቹ ሁኔታን የሚፈጥሩ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች አልፎ በሚኖሩት ቀናቶች ላይ የተሻለ ገፅታ ይኖራቸዋል ፡፡