1-10 April 2025

Bulletin

በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ለበልግ ዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛዎቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ በተለይም ከሳምንቱ መጨረሻ ቀናቶች ጀምሮ ይበልጥ እየተጠናከሩና እንደሚስፋፉ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ፤ በመካከለኛዉ፣ በምስራቅ፣ በሰሜን ምስራቅ እንዲሁም በስምጥ ሸለቆ አካባቢዎች የተሻለ ጥንካሬ ይኖራቸዋል ፡፡

Document