በሚቀጥለው የማርች ወር ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በተለይም በመካከለኛዉ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ እየተጠናከሩ ይመጣሉ፡፡ ስለሆነም በተለይም ከወሩ አጋማሽ ጀምሮ ቀስ በቀስ ወደ ደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ ቦታዎች ላይ በመጠንም ሆነ በሥርጭት ይበልጥ እየተስፋፋና እየተጠናከረ እንደሚመጣ የትንበያ መረጃዎች ያሳያሉ::