1-30_April 2024

Bulletin

በማርች የመጀመሪያው አስር ቀናት በመካከለኛው፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እንዲሁም በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በመካከለኛው፣ በምስራቅ፤ በሰሜን ምስራቅ፣ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ የአገሪቱ ክፍሎች ላይ ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለዉ ዝናብ የተመዘገበ ሲሆን፤ በሁለተኛዉ አስር ቀናት ደግሞ በምስራቅ፣ በመካከለኛው እንዲሁም በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ የዝናብ መጠን አግኝተዋል፡፡