በቀጣዮቹ ሁለት የበጋ ወራቶች በአብዛኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፤ ጸሀያማውና ነፋሻማው የአየር ሁኔታ እንደሚዘወተርባቸው የትንበያ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ በተለይም በምስራቅ፤ ሰሜን ምስራቅ እና መካከለኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ 5 ዲግሪ ሴልሽየስ በታች ሊሆን እንደሚችል የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡