የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ጉብኝት

22 Jan, 2025 News

photo_2025-01-23_15-36-14

የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ከምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት የአየር ንብረት ትንበያ መተግበሪያ ማእከል (ICPAC) ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ፎረምን ለመካፈል ከተለያዩ አገሮች የመጡ የዘርፉ ተመራማሪዎች ኢንስቲትዩቱ እያስገነባ የሚገኘውን የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ጎበኙ። በጉብኝታቸውም እጅግ በጣም መደሰታቸውንና የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ከትንበያ አቅሙ ባሻገር ግዙፉ የአፍሪካ የሚቲዎሮሎጂ ተቋም መሆኑን ማሳያ እንደሆነ ገልፀዋል።