የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የመጀመሪያውን የሚቲዎሮሎጂ ምርምር ፎረም ተካሄደ

15 Jul, 2024 News

forum

የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የመጀመሪያውን የሚቲዎሮሎጂ ምርምር ፎረም ዋና መስሪያ ቤትን ጨምሮ ከአስራ አንዱም የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማእከላት የተወጣጡ 200 የሚሆኑ ተመራማሪዎች የተሳተፉበት ፎረም ሐምሌ 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ተካሂዷል፡፡