አመታዊ የአየር ጠባይን የሚገልፅ መፅሄት

09 Nov, 2024 News

የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አመታዊ የአየር ጠባይን የሚገልፅ መፅሄት /Annual State of Climate/ አዘጋጅቶ የውሃና ኢነርጂ ሚንስቴር ሚንስትር ዶ/ር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል አስመረቀ

photo_2024-11-09_07-08-34