Feb
29, 2024
Inauguration program at Jimma
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በምዕራብ ኦሮሚያ የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል-ጅማ ከተማ ላይ ያስገነባውን የG+2 ህንፃ የውሃና ኢነርጂ ሚንስቴር ከፍተኛ አመራሮች፣ የጅማ ዞንና ከተማ አስተዳደር አመራሮች፣ የሀይማኖት አባቶች የኢንስቲትዩቱ አመራሮች እንዲሁም ሰራተኞች በተገኙበት የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም አስመረቀ።